Latest News

October 13, 2018

“ካሜራ ፊት ስቀመጥ ዘርም፣ ዘመድም ፓርቲም የለኝም” ቤተልሔም ታፈሰ

በቅርቡ በኤልቲቪ ቴሌቪዥን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀ መንበር ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ከጋዜጠኛ ቤተልሄም ታፈሰ ያደረጉት ቃለ መጠይቅ አየር ላይ ከዋለ...
Read More
October 13, 2018

የሲንጋፖር አየር መንገድ 15 ሺህ ኪሎሜትር በመብረር ረጅሙን የበረራ ሰዓት ሊያስመዘግብ ነው

የሲንጋፖር አየር መንገድ በረራውን ወደ ኒውዮርክ የጀመረው ከአምስት ዓመታት በኋላ በድጋሚ ሲሆን፤ የመጀመሪያው በረራ ውድ ሆነብኝ ብሎ ነበር ያቋረጠው። በረራው...
Read More
October 13, 2018

በሰኔ 16 ቦምብ ፍንዳታ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድን ለመግደል በመሞከር የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ቀጠሮ ተጠየቀ

አምስቱ ተጠርጣሪዎች አቶ ጌቱ ግርማ፣ አቶ ብርሃኑ ጃፋር፣ አቶ ጥላሁን ጌታቸው፣ አቶ ባህሩ ቶሎሳና አቶ ደሳለኝ ተስፋዬ ዛሬ ጥዋት ከፍተኛ...
Read More
September 26, 2018

መስቀል በቤተ-ጉራጌ

በቤተ- ጉራጌ መስቀል የአንድ ቀን በዓል አይደለም፡፡ ከ10 ቀናት በላይ የሚወስድ ልዩ የፈንጠዝያ ረድፍ እንጂ፡፡ ከመስከረም 12 በፊት የጉራጌ ብሄር...
Read More
September 26, 2018

በጋምቤላ ከተማ በተነሳ ግጭት የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ

ከትናንት በስቲያ በጋምቤላ ከተማ በተነሳ ግጭት የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉንና 21 ሰዎች ለጉዳት መዳረጋቸውን የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶ...
Read More
September 25, 2018

ከጎሳው ውጭ ባፈቀረ ዘመዱ ሰበብ የተገደለው ሶማሊያዊ ጉዳይ ቁጣን ቀስቅሷል

ሶማሊያዊው አህመድ ሙክታር ሳላህ የእህቱ ልጅ ከጎሳው ውጪ የሆነች ሴትን ሊያገባ ሲያቅድ አልተከላከልም በሚል በቁሙ እንዲቃጠል መደረጉ ቁጣን ቀስቅሷል። የባንቱ...
Read More
September 25, 2018

እውነተኛውን ምስል ከሐሰተኛ ለመለየት የሚረዱ ዘዴዎች

በማህበራዊ ሚዲያው ሁሉም የራሱን ሃሳብ ይሰጣል። መረጃዎችን ያሰራጫል። የመረጃው እውነት ወይም ሃሰት መሆኑን የመለየቱ ፈንታ ግን የተጠቃሚው ነው። ሐሰተኛ ዜና...
Read More
September 25, 2018

የኦሮሞ ድርጅቶች፡ «ኦሮሞ እና አማራን የሚነጣጥሉ አይሳካላቸውም»

የኦሮሞ ሕዝብ አንድነት እና አንገብጋቢ የወቅቱ ጉዳዮችን አስመልክቶ ኦነግ፣ ኦፌኮ፣ የተባበሩት ኦነግ፣ የኦሮሚያ ነፃነት አንድነት ግንባር እና የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር...
Read More